ሲልካ ሳንድ

ኩባንያችን በሀገራችን ካሉ ትልልቅ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በማኑፋክቸሪንግ ፣ በውጭ ንግድ ፣ በሪል እስቴት ዘርፎች በሰፊው እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
ኩባንያችን ከፍተኛ አቅም ያለው የመስታወት ፋብሪካ ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ሊዙሁ ፋብሪ ግብአት የሚሆነውን ሲልካ ሳንድን ከመንግስ ቦታ ተረክቦ ጥናት እያደረግን እንገኛለን፡፡