ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ከዚህ በታች ለተጠቀሱት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደቡ መጠሪያ የትራንዚት ዋና ክፍል ኃላፊ
የትምህርት ዓይነትና ደረጃ
- በማናጅመንት፣ በግዢና ሰፕላይስ ማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ፤በማርኬቲንግ ማናጅመንት የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት፤
ወይም
- በግዢና ሰፕላይስ ማናጅመንት፣በኢኮኖሚክስ፣፤በማርኬቲንግ ማናጅመንት፤በማናጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎም (10+3) ያለው/ያላት
ልዩ ሥልጠና
- የጉምሩክ አስተላላፊነት የሙያ ማረጋጋጫ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ
- ለዲግሪ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው ስምንት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ወይም
- ለኮሌጅ ዲፕሎማ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው አሥራ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት 1 (አንድ)
- የሥራ መደቡ መጠሪያ የትራንዚት ኦፊሠር
የትምህርት ዓይነትና ደረጃ
- በማናጅመንት፣ በግዢና ሰፕላይስ ማናጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ፤በማርኬቲንግ ማናጅመንት የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት፤
ወይም
- በግዢና ሰፕላይስ ማናጅመንት፣በኢኮኖሚክስ፣፤በማርኬቲንግ ማናጅመንት፤በማናጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎም (10+3) ያለው/ያላት
ልዩ ሥልጠና
- የጉምሩክ አስተላላፊነት የሙያ ማረጋጋጫ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ
- ለዲግሪ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው አራት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ወይም
- ለኮሌጅ ዲፕሎማ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው ስምንት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት 1 (አንድ)
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ሐምሌ፤3 ቀን 2013 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስረጃችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
አድራሻ
አድራሻ፡- አዲስ አበባ
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጀርባ
ስ.ቁጥር፡- +251 115 15 90 15/የውስጥ መስመር 20 ወይም 60
ሞባይል +251 923 70 3658
ኢ.ሜይል፡- kk.plcethiopia@gmail.com