የመኪና ጎማ

ኩባንያችን ለሀገራችን መልከአ ምድር ተስማሚ የሆኑና በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጥራታቸውን የጠበቁ ለቀላል፣ለመካከለኛ እና ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚሆኑ ጎማዎችን ከአምራቹ በቀጥታ አስመጥተን በመሸጥ ላይ እንገኛለን፡፡

የምናስመጣቸው ጎማዎች

  • አምበርስቶን
  • ሊድዌይ

የመካከለኛ ተሽከርካሪ

Image
10.00R20-18PR T/T,386
Image
12.00R20-18PR T/T,300
Image
315/80R 22.5 20PR 366TL

የከፍተኛ ተሽከርካሪ

Image
20.5.25.16 PR L3 T/T,LL 20
Image
17.5.25.16 PR L3 T/T,LL 20
Image
20.5.R25 two star L3,LL 42