የሪል ስቴት ልማት
ኬኬ በዋናነት ከተሰማራበት አምራችነት በተጨማሪ በሀገራችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣውን የግንባታ ዘርፍ ውስጥ በመሳተፍ የሪል ስቴት ልማት ውስጥ በመግባት ግንባታዎችን በመገንባት ላይ ይገኛል። ለሪል ስቴት ልማት የሚሆን ቦታ ከመንግስት በሊዝ በመግዛት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎችን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ኬኬ ህንጻ
ኬኬ ህንጻ
ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ የሚገኘው ባለ 2B+G+21 ህንጻ
ኬኬ የንግድ ህንጻ
በጨው በረንዳ አካባቢ የሚገኘው G+5 ህንጻ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኖዋል
ኬኬ ሚክስድ ህንጻ
ሜክሲኮ ሚቼል ኮትስ ጎን የሚገኘው ባለ 4B+G+27 ህንጻ በግንባታ ላይ ይገኛል